አዲስ ነገር በአዲስ ዓመት!

ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያን በተሻለ አማራጭ!

ከቅርብ ጊዜ መርሐግብሮቻችን

ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ | አዘጋጅ እና አቅራቢ

“የኔ እንግዳ” በቀንዲል ሚዲያ

የኔ እንግዳ የተሰኘውን መርሐግብር ዘውትር ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ይዤላችሁ እቀርባለሁ!

ሰሎሜ ተክለ ያሬድ | አዘጋጅ እና አቅራቢ

“በጉብዝናህ ወራት” በቀንዲል ሚዲያ

በጉብዝናህ ወራት የተሰኘውን መርሐግብር ዘውትር ሰኞ ከምሽቱ 2፡00 ይዤላችሁ እቀርባለሁ!

መጋቤ ሃይማኖት መ/ር ምትኩ አበራ | አዘጋጅ እና አቅራቢ

“ልማድ እና ክርስትና” በቀንዲል ሚዲያ

ልማድ እና ክርስትና የተሰኘውን መርሐግብር ዘውትር ቅዳሜ ከምሽቱ 2፡00 ይዤላችሁ እቀርባለሁ!